WARNING

ማሳሰቢያ

በቅርቡ የኢትዮጲያ ሎተሪ አስተዳደር የሁሉንም የቤቲንግ ድርጅቶች ፈቃድ መሰረዙ ይታወቃል በዚህም ምክንያት ድርጅታችን ድህረገጹን ያወረደ እና ለጊዜው ስራ ያቆመ ቢሆንም በተመሳሳይ መልኩ የድርጅታችንን ስምና ሎጎ በመጠቀም የእኛን አስመስለው እየተንቀሳቀሱ ያሉ ህገ ወጥ አካለአት መኖራቸውን ደርሰንበታል። በመሆኑም የ ድርጅታችን ድህረገጽ www.arada.bet ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ወደፊት ስረዛው ከተነሳ ከዚህ በፊት የነበራቹ ተቀማጭ በአካውንታቹ የምታገኙት መሆኑን እያረጋገጥን ሁላችሁም ከነዚህ አጭበርባሪዎች እራሳችሁን እንድትጠብቁ እና ከድርጅታችን እውቅና ውጭ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

Note

Recently, it is known that the Ethiopian Lottery Administration has revoked the licenses of all betting companies, and as a result, our company has taken down its website and temporarily stopped operating. However, we have discovered that there are illegal entities that are using our company's name and logo and impersonating us. Therefore, we would like to inform you that our company's website is only www.arada.bet and that if the cancellation is lifted in the future, you will receive your previous deposits in your accounts. We would like to inform you that you should protect yourself from these fraudsters and that our company is not recognized.